አፍሪኬር ቤት ለቤት የህክምና አገልግሎት
ድርጅታችን በታሪካዊቷ የአፍሪካ እና ኢትዮጵያ ዋና ከተማ የቤት ለቤት ጤና እንክብካቤ አገልግሎት ሰጪ ነው ፡፡ በሁሉም የከተማችን ክፍሎች እና የዕድሜ ክልል ላሉ የጤና እንክብካቤ ፈላጊዎች ተገቢውን አገልግሎት ይሰጣል ፡፡ ድርጅታችን ሀገር በቀል ሲሆን ፣ በዙሪያው ላሉ የማህበረሰብ ክፍሎች ጤና እንክብካቤ መሻሻል ጠንክሮ ይሰራል ፡፡ ትኩረታችን የደንበኞቻችንን ጤና እና ደህንነት በቤታቸው ውስጥ ማስጠበቅ ነው ፡፡

we will care all age category
About Us
VISION
Providing first-rate home based health care service to the
society by employing only proven, compassionate,
hard-working and ethical care givers.
MISSION
Encouraging independence and allowing them to be
comfortable with excellent care in their own homes by
providing first-class, professional care with respect, dignity,
compassion, the highest ethical standards and honor.

